የደቡብ ሱዳን መንግሥት በሀገሪቱ የተፈጠረውን ውጥረት ተከትሎ የታሰሩ ባለሥልጣናትን እንዲፈታ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ባለስልጣን ...
የአሜሪካ መንግሥት ባለሥልጣናት፣ የአፍሪካ ምኒስትሮች፣ ኢንቨስተሮች፣ የግል ገንዘብ አበዳሪዎች፣ እንዲሁም የአገልግሎትና የቴክኖሎጂ አቅራቢዎች ዓመታዊ ...
የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት፣ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ አዲስ አበባ ለሚገኙ ዲፕሎማቶች ማብራሪያ ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን ጎርካ ወረዳ “በኦሮሞ ነፃነት ታጣቂዎች” ትላንት ተፈፀመ በተባለ ጥቃት ሁለት ሰዎች ሲሞቱ አንዲት ነዋሪ መቁሰሏን ነዋሪዎችና ...
ይኽ ወር በአብዛኛው የአፍሪካ አካባቢ የወባ በሽታ የሚጀምርበት ወቅት ነው። በአህጉሩ ደግሞ እንደወባ በከፍተኛ ሁኔታ ገዳይ የሆነ በሽታ የለም፣ በተለይ ...
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው ዛሬ ዐርብ የካቲት 21 ቀን 2017 ዓ.ም በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ እስካሁን 246 ኢትዮጵያውያን ...
ደቡብ አፍሪካ አንድ የልዑካን ቡድን ወደ አሜሪካ በመላክ፣ በዲፕሎማሲ፣ ንግድ እና ሌሎችም ጉዳዮች ላይ ስምምነት ላይ መድረስ እንደምትሻ ፕሬዝደንት ሰሪል ...
ሰሞኑን በአዲሰ አበባ ከተማ ለአራት ቀናት የቆየ ውይይት ያካሄዱት ተቃዋሚዎቹ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) እና የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) ሁሉን ...
በትግራይ ክልል ሰሓርቲ በተባለች ወረዳ የአንድ ቀበሌ አስተዳዳሪ ማኅተም በኃይል ነጥቀዋል የተባሉ የፀጥታ አባላት ወሰዱት በተባለ ርምጃ 17 ሰዎች ...
በአማራ ክልል በምዕራብ ጎንደር ዞን ቋራ ወረዳ ልዩ ስሙ "በርሚል ጊዮርጊስ" በተባለ የፀበል ስፍራ እንደገና ባገረሸው የኮሌራ ወረርሽኝ ሦስት ሰዎች መሞታቸውን ...
ኢትዮጵያ በጀመረችው የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም የመጀመሪያዎቹ ወራት በታየው ስኬት ምክኒያት እስከ አኹን 1.5 ቢሊዮን ዶላር መለቀቁን የተናገሩት፣ የዓለም ...
የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት፣ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ሐሰተኛ ሰነድ በመጠቀም ከስድስት ሚሊዮን ዶላር በላይ ገንዘብ ለማዘዋወር በመሞከር ...