በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ አርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ እንደቶ ቀበሌ ሰኞ’ለት ታጣቂዎች በፈጸሙት “ሐይማኖት ተኮር” ጥቃት ሁለት የኦርቶዶክስ ኃይማኖት ተከታይ ...
በአሕጉር ደረጃ በተጠቀሠው ጊዜ 190 ያህል የኢንተርኔት መዘጋት ክስተቶች እንደተመዘገቡ የጠቀሠው ጥናቱ፣ ኢትዮጵያ በዚህ ጊዜ ውስጥ 30 ጊዜ ኢንተርኔት ...
የተባበሩት መንግሥታት የመሪዎች ጠቅላላ ጉባዔ በትናንትናው ዕለት በኒውዮርክ ከተማ በተከፈተበት ወቅት ንግግር ያደረጉት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ...
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) አዕምሯዊ ንብረት መብቶች ድርጅት እ.ኤ.አ. የ2025 ዓመታዊ የፈጠራ ብቃት ሪፖርት፣ ኢትዮጵያን ከዓለም 139 አገሮች 134ኛ ...
የሸገር ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጋዜጠኞች ትዕግስት ዘሪሁንና ምንታምር ጸጋው ላለፉት 17 ቀናት በፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ውስጥ ታስረው እንደሚገኙ ሸገር ዘግቧል ...
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር ቤተ-አማራ ክፍለ ጦር በደሴ ዙሪያ ከፍተኛ ውጊያ በማድረግ ድል ተቀናጁ፡፡ በቀን 11/01 ...
አብዱራህማን መሃዲ የሚመሩት የኦብነግ አንጃ፣ ሰሞኑን ይፋ ከሆነው የ12ኛ ክፍል ፈተና ከ97 በመቶው በላይ የሶማሌ ክልል ተማሪዎች መውደቃቸው “አስደንጋጭ ...
አውስትራሊያን ጨምሮ የምዕራብና የምሥራቅ አውሮፓ አገሮች ያሉበት የ42 አገሮች ቡድን፣ በኢትዮጵያ የተጀመረው የሽግግር ፍትሕ ሒደት ባለበት መቆሙና የሰብዓዊ ...
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ መስከረም 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከጧቱ 12:00 ሰዓት የተጀመረው ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው ...
ዛሬ መስከረም 14/2018 ዓ/ም ከንጋት ጀምሮ እየተደረገ በሚገኘው ውጊያ ሞርተር 82ና ሞርተር 120ን ጨምሮ አንድ ወታደራዊ ኦራል እና በርካታ ክላሽንኮቭ መሣሪያ ...
የኮሚዩኒኬሽን ባለስልጣኑ የኬንያን የመረጃ ህግ የሚጥሱ ተቋማት በጋዜጣ ከተነገረ በኋላ በ7 ቀናት ውስጥ ፈቃዳቸው ሊሰረዝ እንደሚችል ሲያነሳ በዋነኝነት ...
የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት 2ኛ ወንጀል ችሎት፣ የሸገር ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጋዜጠኞች ትዕግስት ዘሪሁንና ምንታምር ፀጋው በዋስ እንዲለቀቁ የስር ፍርድ ቤት የሰጠውን ...